Dr. Eyob Mamo
Dr. Eyob Mamo
  • Видео 169
  • Просмотров 906 825
አጋጣሚን የመጠቀም ቁልፍ || Dr. Eyob Mamo || በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
አጋጣሚን የመጠቀም ቁልፍ
በዙሪያ ያለውን መልካም አጋጣሚ ለመጠቀም እንድትችል የሚከተሉት እውነቶች
ያግዙሃል ብዬ አምናለሁ፡፡
1. ጨለምተኝነትን አስወግድ
2. ሁኔታዎችን ወደ መኖር አምጣቸው
3. እጥረትን ወደ ገቢ ምንጭ ቀይር
#opportunity #keytosuccess #positivity
Просмотров: 4 407

Видео

ዓላማችሁ ላይ አተኩሩ || Dr. Eyob Mamo || እንዳሳሳቱ ከፈለጋችሁ ምንም ነገር እንዳትሰሩ! || በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
Просмотров 6 тыс.2 месяца назад
. ዓላማችሁ ላይ አተኩሩ • ተልእኳችሁን ስትፈጽሙ የቻላችሁትን ያህል ጥበብን ተጠቀሙ • ተልእኳችሁ እንቅፋት እንደሚገጥማችሁ አትዘንጉ - በጎ ያደረገ ሁሉ በጎ አይመለስለትም • ለሚገጥማችሁ ችግር ስሜታዊ ምላሽ አትስጡ - ተልእኳችሁ ላይ ቆዩ #mindset #attitude #selfimprovement
ዛሬ የማውቀውን ያኔ አውቄ ቢሆን ኖሮ ምን እለውጥ ነበር? || Dr. Eyob Mamo || በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
Просмотров 4,9 тыс.2 месяца назад
አንድ ጊዜ ቆም በሉና ሃሳባችሁን ከሶስት እስክ አምስት አመት መለስ በማድረግ ራሳችሁን ይህንን ጥያቄ ጠይቁት፡- • አሁን የማውቀውን ነገር ያን ጊዜ ባውቅ ኖሮ ምን አደርግ ነበር? ምንስ እለውጥ ነበር? • አሁን የገባኝ ነገር ያን ጊዜ ገብቶኝ ቢሆን ኖሮ ምን አደርግ ነበር? ምንስ እለውጥ ነበር? ወሳኝ እውነታዎች 1. የሰራናቸው ስህተቶች የወቅቱን እውቀት፣ ጥበብና የስሜት አቅማችንን ጠቋሚ ስለሆኑ እንቀበላቸው 2. ስህተትና ውድቀት የስኬት አካል መሆኑን እንገንዘብና ወደ ትምህርት እንለውጣቸው 3. መለወጥ የማንችላቸውን ነገሮች በመተው አሁን መለወጥ የምንችለው ነገር ላይ እናተኩር 4. ጸጸትን እንደ ስህተትና እንደ ቀውስ አ...
ችግር ሲታየን ምን እናደርጋለን? || Dr. Eyob Mamo || የሚከፈለን ለፈታነው ችግር ነው! || በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
Просмотров 4 тыс.3 месяца назад
ችግር ሲታየን! የሚከፈለን ለፈታነው ችግር ነው! ችግር ስናይ ሁለቱ ምርጫዎቻችን 1. መነጫነጭ፣ መካሰስ፣ መወቃቀስ፣ አሉታዊ ወሬን ማራባት 2. እንደተልእኳችን ማየት፣ መፍትሄ መፈለግ፣ ማበርከት የሁለተኛው መንገድ ጥቅም 1. ለችግሩ መፍትሄ በማምጣታችን ምክንያት ይህ ነው የማይባል እርካታ ይሰጠናል፡፡ 2. ለፈታነው ችግር የገንዘብ ክፍያ እናገኛለን፡፡ 3. የስነ-ልቦና ጤንነት እናገኛለን፡፡ እድሉ አያምልጣችሁ! • እኛ ያለን ነገር የሌላቸው ሰዎች መብዛት - እኛ ያለንን የመስጠት ታላቅ እድል ነው! • እኛ ያየነውን ነገር ያላዩ ሰዎች መብዛት - እኛ ያየነውን የማሳየት ታላቅ እድል ነው! • እኛ የገባን ያልገባቸው ሰዎች መብ...
ሕይወታችሁን ለማስተካከል ወይም ለማበላሸት አንድ ነገር በቂ ነው! || Dr. Eyob Mamo || በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
Просмотров 11 тыс.3 месяца назад
አንድ ነገር በቂ ነው! ካልተጠነቀቅን አንድ የተሳሳተ ነገር እድሜ ልካችንን የሚከተል መዘዝ ይዞ ይመጣል፡፡ 1. አንድ “የተሳሳተ” ሰው • በብዙ ብልጽግና መኖር ስትችሉ በድህነት፣ በጤንነት መኖር ስትችሉ በበሽታ፣ በደስታ መኖር ስትችሉ በኃዘንና በቁዘማ እንድትኖሩ ሊደርጋችሁ ይችላል፡፡ የምትመርጡትን ሰው በጥንቃቄ ምረጡ፡፡ 2. አንድ የተሳሳተ አመለካከት • የምታስተናግዱትን ሃሳብ፣ አመለካከትና ፍልፍና በጥንቃቄ ምረጡ፡፡ 3. አንድ የተሳሳተ ውሳኔ • ሰው የሚኖረው ምርጫና ውሳኔውን ስለሆነና በተሳሳተ ምርጫችሁ ምክንያት የልተጻፈላችሁን ታሪክ ልትኖሩ ስለምትችሉ የምትመርጡትንና የምትወስኑትን ነገር በጥንቃቄ ምረጡ፡፡ 4. አን...
ፓሽን ብቻውን በቂ አይደለም! || Dr. Eyob Mamo || በዶ/ር ኢዮብ ማሞ || Passion || Mission || Profession
Просмотров 3,6 тыс.4 месяца назад
ፓሽን ብቻውን በቂ አይደለም 1. ጽኑ ፍላጎት (Passion) ለአንድ ነገር ተሰጥኦ ሲኖረንና ያንን ነገር የማድረግ ፍቅር ሲኖረን የሚከሰት ሁኔታ ነው፡፡ 2. ተልዕኮ (Mission) አንድ የማድረግ ፍቅር ሲኖረንና ያ የምናደርገው ነገር ጠቃሚ የሆነ ነገር ሲሆን የሚከሰት ሁኔታ ነው፡፡ 3. የስልጠና ሞያ (Profession) ለምናደርገው ነገር ሞያ ሲኖረንና ያንንም በማድረጋችን ትርፋማነት ሲመጣ የሚከሰት ሁኔታ ነው፡፡ ሲሰበሰቡ . . . 1. ጽኑ ፍላጎት (Passion) እንዲህ ይለናል፡- ማድረግ የምትወደውን ነገር አድርግ (Do what you love)፡፡ 2. ተልዕኮ (Mission) እንዲህ ይለናል፡- በዙሪያ ያለው ዓለም የ...
ዲሲፕሊንን ማዳበር | Dr. Eyob Mamo | "አንድን ነገር መጀመር ይቀለኛል፣ ከጀመርኩ በኋላ ግን መቀጠል ያቅተኛል" | በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
Просмотров 10 тыс.4 месяца назад
ዲሲፕሊንን ማዳበር • ዲሲፕሊን ማለት አንድን ማድረግ ያለብኝን ነገር ስሜቴ ቢፈቅድም ባይፈቅድም መደረግ ስላለበት ብቻ ማድረግ ማለት ነው፡፡ • በተጨማሪም፣ አንድን መደረግ የሌለበትን ነገር ስሜቴ ቢፈልገውም መደረግ ስለሌለበት ብቻ አለማድረግ ማለት ነው፡፡ • ማንኛውም ችሎታና ብቃት ከዲሲፕሊን ውጪ ከንቱ ነው፡፡ 1. የምትፈልገውን እወቅ • ማከናወን የምትፈልገውንና ጊዜህን ልትሰዋለት የሚገባህን ተግባር በግልጥ እወቅ፡፡ ይህ ቀዳሚና እጅግ ወሳኝ የሆነ ጉዳይ ነው፡፡ • ማንነቴ የሚፈልገውን በሚገባ ሳላውቅ ማንነቴን ለመምራት መሞከር ጊዜን ማባከን ነው፡፡ • ዲሲፕሊን ማዳበር እንዳለብህ የምታስበው ፍላጎትህ ወይም ዓላማህ ምንድ...
በራስ መተማመንን የሚሰርቁ ዘሮች || Dr. Eyob Mamo || በዶ/ር ኢዮብ ማሞ || Confidence ማለት ትዕቢት ወይም ትምክህት ሳይሆን ...
Просмотров 9 тыс.4 месяца назад
በራስ መተማመንን የሚሰርቁ ዘሮች 1. የአስተዳደግ ሁኔታ • ወላጆች ሲነግሩንና ሲያደርጉብን ያደግነው በራስ መተማመናችን ላይ ጫና ያመጣል፡፡ 2. ብልሹ ስነ-ምግባር • የምንለማመደውም ሆነ ደብቀን የያዝነው አጉል ልምምድ የመተማመን ደረጃችንን ያወርደዋል፡፡ 3. ሞያ-ቢስነት • በሕይወታችን ያዳበርነውና በማሳደግ ላይ ያለነው ሞያ እንደሌለን ስናስብ የራስ በራስ ምልከታችን ስለሚነካ በራስ መተማመናችን ይወርዳል #confidence #selfimprovement #growth
ሁሉን ሰው ለማስደሰት አትታገሉ || Dr. Eyob Mamo || በዶ/ር ኢዮብ ማሞ || "ሁሉንም ሰው ለማስደሰት ከፈለጋችሁ ..."
Просмотров 60 тыс.5 месяцев назад
ሁሉንም ሰው ለማስደሰት ትታገላለህ? ራስህን መዝነው 1. ሌሎች ሰዎች ስለተሰማቸው ስሜት አንተ ሃላፊነት ይሰማሃል? 2. አንድ ሰው በአንተ ላይ እንደተበሳጨ ወይም እንዳዘነ ስታውቅ ከልክ ባለፈ ሁኔታ በስሜትህ ላይ ጫና ያስከትልብሃል? 3. ሰዎች እንደፈለጉ ወዲህና ወዲያ የሚያደርጉህ አይነት ሰው እንደሆንክ ይሰማሃል? 4. በአንድ ጉዳይ ላይ ከሌሎች ሰዎች ተቃራኒ ሃሳብ እያለህ እንኳን ተቀባይነት አጣለሁ በሚል ሰበብ ያንን ሃሳብህን ከመናገር ይልቅ መተባበር ይቀልሃል? 5. ብዙ ጊዜ ግልጽ የሆነ ጥፋት እንዳልሰራህ እያወከው እንኳን ይቅርታ የመጠየቅ ዝንባሌ አለህ? 6. አለመግባባት እንዳይፈጠር ለማድረግ ከአቅምህ በላይ ስትታገ...
ለውጥን አትሽሽ!!! Dr. Eyob Mamo || በዶ/ር ኢዮብ ማሞ || ...አስፈላጊ ትኩረት በመስጠት ለውጥን ለማስተናገድ ጥረት አድርግ!
Просмотров 8 тыс.5 месяцев назад
በዚህ ትምህርት "ለውጥን አትሽሽ" በሚል ሃሳብ 10 መጠይቆች 1. መለወጥ የሚገባህን ጤና ቢስ ልማድ “ያን ያህል መጥፎ አይደለም” በሚል ሰበብ ለማለፍ ትሞክራለህ? 2. የለመድከውን አጉል ነገር ለመለወጥ ስታስብ ትጨናነቃለህ? 3. በመበላሸት ላይ ያለን አንድ ሁኔታ ለማስተካከል ለውጥ ብታደርግ ሁኔታው የበለጠ የሚባባስ ስለሚመስልህ ትፈራለህ? 4. ለውጥን ስታመጣ በዚያ ለውጥ የመቆየት ነገር ያስቸግርሃል? 5. በቅርብህ ያሉ ሰዎች አንተን የሚነካ ለውጥ ሲያደርጉ ለውጡ ትክክል ቢሆንም እንኳ ለውጡን መቀበል ያስቸግርሃል? 6 አንዳንድ ነገሮችን ለመለወጥ እየተመኘህ ሂደቱን ከመጀመር ይልቅ የማስተላለፍ ልማድ አለህ? 7. አንድን ...
አስጊ ሁኔታዎችን በጥበብ ተጋፈጡ! || በዶ/ር ኢዮብ ማሞ || Dr. Eyob Mamo || Risk Management and Risk Taking
Просмотров 7 тыс.7 месяцев назад
አስጊ ሁኔታዎችን በጥበብ ተጋፈጡ 1. በሕይወትህ “አደጋን” በመፍራት አስፈላጊ የሆኑን ውሳኔዎችን ለመውሰድ ትቸገራለህ ? 2. ማድረግ ስለምትፈልጋቸው ነገሮች ብዙ ስታልም፣ ሆኖም በአንዱም ነገር ላይ እርምጃ ከመውሰድ ስትዘገይ ራስህን ታገኘዋለህ? 3. ለማድረግ የምትፈልጋቸው ብዙ ነገሮች እያሉ ከፍርሃት የተነሳ ወደ ኋላ ትላለህ? 4. ወደ አንድ ግብ ለመገስገስ ስታስብ አእምሮህን የሚሞላው ሊከሰት የሚችለው ክፉ ገጠመኝ ነው? 5. አንተ የፈራሃቸውን ውሳኔዎች ሌሎች ሰዎች እንዲወስኑልህ መልቀቅ ይቀናሃል? 6. ውሳኔዎችህን የሚነዳው ምክንያታዊ ስሌት ሳይሆን ጭፍን ፍርሃት እንደሆነ ታስባለህ? 7. የአንድ ነገር ውጤት የሚወሰነው...
በመላምት አትኑሩ! || Dr. Eyob Mamo ብዙ ሰዎች ለምንድን ነው የመላምት ዝንባሌ ወይም ልምምድ ውስጥ የሚገቡት? || በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
Просмотров 6 тыс.10 месяцев назад
መላምት ማለት ፧ አንድ ነገር አይተን ምንም የኋላ ታሪኩን ሳናጠና፣ እርግጠኛ ሳልሆን አንድ ነገር ላይ ስገምት ወይም በዛ አማካኝነት ድምዳሜ ላይ ስደርስ፣ እርምጃ ውስጥ ስገባ፣ አንዳንድ ውሳኔዎችን ስወስን ማለት ነው። የመላምት ሰው ነህ/ሽ? 1. የሰዎችን ተግባር አይተህ/ሽ ያንን ያደረጉበትን የመነሻ ሃሳብ በመገመት የመናገር ልማድ አለህ/አለሽ? 2. ከሰዎች ሳትሰማ/ሚ ስለሰዎች በሰማኸው/ሽው ነገር ብቻ በመነዳት ስለእነሱ አመለካከርት ትቀርፃለህ/ ትቀርጫለሽ? 3. አመለካከት እና ውሳኔህን/ሽን ብዙ ጊዜ በሰዎች ወሬ ተፅዕ ስር ሲወድቅ ታገኘዋለህ/ ታገኚዋለሽ? 4. ስለአመለካከትህ/ሽ እና ስለተግባሮችህ/ሽ ሁኔታ ነገሮችን ግ...
ለጤናማ ማንነት የየዕለት ልምምዶች || Dr. Eyob Mamo በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
Просмотров 10 тыс.Год назад
. ለጤናማ ማንነት የየዕለት ልምምዶች • በየቀኑ የሕይወትህን መልካም ጎኖች በማሰብ ፈጣሪህን አመስግን፡፡ • በየቀኑ የእለቱን እቅድ አውጣ፡፡ • በየቀኑ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አድርግ፡፡ • በየቀኑ በማንበብ አእምሮህን መግብ፡፡ • በየቀኑ ራስህንና ሰዎችን ይቅር በል፡፡ • በየቀኑ ጥሩ ስሜት የማይሰጡ ነገሮችንህ እልባት ስጣቸው፡፡ • በየቀኑ ትናንት የዘለልካቸውን ልምምዶች እንደገና ጀምራቸው፡፡ #habitsofsuccess #selfimprovement #success #successmindset
አምስቱ የስኬታማ ሰዎች ልምምዶች!!! || Dr. Eyob Mamo || በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
Просмотров 9 тыс.Год назад
አምስቱ የስኬታማ ሰዎች ልምምዶች!!! • አጠቃላይ የሕይወትን ዓላማ ማወቅ፡፡ • ለዓላማዬ የሚመጥንን ባህሪይ መገንባት፡፡ • ለዓላማዬ የሚመጥንን የእውቀት ብቃት መገንባት፡፡ • ራስን በትክክለኛ ሰዎች መክበብ፡፡ • የየዕለት ጤናማ ልማዶችን ማዳበር፡፡
ችግራችሁ ከአራቱ አያልፍም! Dr. Eyob Mamo || ራእይ፣ ዲሲፕሊን፣ ክህሎት ወይም ባህሪይ || በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
Просмотров 9 тыс.Год назад
ችግራችሁ ከአራቱ አያልፍም! Dr. Eyob Mamo || ራእይ፣ ዲሲፕሊን፣ ክህሎት ወይም ባህሪይ || በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
5ቱ የዓላማ-ቢስ ሕይወት ምልክቶች || Dr. Eyob Mamo || በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
Просмотров 9 тыс.Год назад
5ቱ የዓላማ-ቢስ ሕይወት ምልክቶች || Dr. Eyob Mamo || በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ግብ ያልወጣለት ራእይ ምኞት ሆኖ ይቀራል! 8ቱ የግብ አወጣጥ ጥያቄዎች || Dr. Eyob Mamo || “ራዕይ” ክፍል 4 ከዶ/ር ኢዮብ ማሞ
Просмотров 6 тыс.Год назад
ግብ ያልወጣለት ራእይ ምኞት ሆ ይቀራል! 8ቱ የግብ አወጣጥ ጥያቄዎች || Dr. Eyob Mamo || “ራዕይ” ክፍል 4 ከዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ራዕይን ለማወቅ የሚጠቅሙ አስር ጥያቄዎች || Dr. Eyob Mamo || ራዕይ ክፍል 3 በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
Просмотров 17 тыс.Год назад
ራዕይን ለማወቅ የሚጠቅሙ አስር ጥያቄዎች || Dr. Eyob Mamo || ራዕይ ክፍል 3 በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ራዕይ! ተልዕኮ! እሴት! ልዩነታቸውና ግንኙነታቸው! || Dr. Eyob Mamo || ራዕይ ክፍል 2 በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
Просмотров 11 тыс.Год назад
ራዕይ! ተልዕኮ! እሴት! ልዩነታቸውና ግንኙነታቸው! || Dr. Eyob Mamo || ራዕይ ክፍል 2 በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ራዕይ ማለት ምን ማለት ነው?ምን ማለተስ አይደለም? Dr. Eyob Mamo ራዕይ ክፍል 1 በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
Просмотров 21 тыс.Год назад
ራዕይ ማለት ምን ማለት ነው?ምን ማለተስ አይደለም? Dr. Eyob Mamo ራዕይ ክፍል 1 በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
5ቱ የጋራ ፍቅርን አያያዝ መመሪያዎች || Dr. Eyob Mamo ማፍቀር፤ መፈቀር እና መፈቃቀር ክፍል 3 || በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
Просмотров 4,1 тыс.Год назад
5ቱ የጋራ ፍቅርን አያያዝ መመሪያዎች || Dr. Eyob Mamo ማፍቀር፤ መፈቀር እና መፈቃቀር ክፍል 3 || በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ለሚያፈቅራችሁ ሰው እናንተ ፍቅር ከሌላችሁ ምን ታደርጋላችሁ? Dr. Eyob Mamo || ማፍቀር፤ መፈቀር እና መፈቃቀር ክፍል 2 || በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
Просмотров 5 тыс.Год назад
ለሚያፈቅራችሁ ሰው እናንተ ፍቅር ከሌላችሁ ምን ታደርጋላችሁ? Dr. Eyob Mamo || ማፍቀር፤ መፈቀር እና መፈቃቀር ክፍል 2 || በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
የምናፈቅረው ሰው ካላፈቀረን ምን እናደርጋለን? || Dr. Eyob Mamo || ማፍቀር፤ መፈቀር፤ መፈቃቀር ክፍል 1
Просмотров 12 тыс.Год назад
የምናፈቅረው ሰው ካላፈቀረን ምን እናደርጋለን? || Dr. Eyob Mamo || ማፍቀር፤ መፈቀር፤ መፈቃቀር ክፍል 1
መሆን የምትፈልጉትን ነገር "ነኝ" ብላችሁ ጀምሩ! || Dr. Eyob Mamo || ከሃሳብ እስከ ፍፃሜ ክፍል 6
Просмотров 39 тыс.Год назад
መሆን የምትፈልጉትን ነገር "ነኝ" ብላችሁ ጀምሩ! || Dr. Eyob Mamo || ከሃሳብ እስከ ፍፃሜ ክፍል 6
ሰው ከልማድ ውጪ መኖር ይቻላል? || ጎጂ ልማዶችን በጤናማ ልማዶች ለመቀየር ስድስቱ ወሳኝ ጥያቄዎች Dr. Eyob Mamo || ከሃሳብ እስከ ፍጻሜ” ክፍል 5
Просмотров 8 тыс.Год назад
ሰው ከልማድ ውጪ መኖር ይቻላል? || ጎጂ ልማዶችን በጤናማ ልማዶች ለመቀየር ስድስቱ ወሳኝ ጥያቄዎች Dr. Eyob Mamo || ከሃሳብ እስከ ፍጻሜ” ክፍል 5
መልካም ልማድን እንዴት ልጀምር? መጥፎ ልማድንስ እንዴት ላቁም? 6 ወሳኝ ልምምዶች! || Dr. Eyob Mamo || ከሃሳብ እስከ ፍጻሜ ክፍል 4
Просмотров 16 тыс.Год назад
መልካም ልማድን እንዴት ልጀምር? መጥፎ ልማድንስ እንዴት ላቁም? 6 ወሳኝ ልምምዶች! || Dr. Eyob Mamo || ከሃሳብ እስከ ፍጻሜ ክፍል 4
ማንነትን የማስተካከያው ቀላሉ ደረጃ! || Dr. Eyob Mamo || ጊዜው ሳይረፍድ ሕይወትን የማሰተካከያ እርምጃዎች || ከሃሳብ እስከ ፍጻሜ ክፍል 3
Просмотров 16 тыс.Год назад
ማንነትን የማስተካከያው ቀላሉ ደረጃ! || Dr. Eyob Mamo || ጊዜው ሳይረፍድ ሕይወትን የማሰተካከያ እርምጃዎች || ከሃሳብ እስከ ፍጻሜ ክፍል 3
ሃሳባችሁን ካልተቆጣጠራችሁ ፍጻሜያችሁ ይሆናል! | Dr. Eyob Mamo | ከሃሳብ እስከ ፍጻሜ (ክፍል ሁለት)
Просмотров 18 тыс.Год назад
ሃሳባችሁን ካልተቆጣጠራችሁ ፍጻሜያችሁ ይሆናል! | Dr. Eyob Mamo | ከሃሳብ እስከ ፍጻሜ (ክፍል ሁለት)
የወደፊታችሁን የሚተነብዩ ሶስት ልምምዶች! Dr. Eyob Mamo ከሃሳብ እስከ ፍጻሜ (ክፍል አንድ)
Просмотров 23 тыс.2 года назад
የወደፊታችሁን የሚተነብዩ ሶስት ልምምዶች! Dr. Eyob Mamo ከሃሳብ እስከ ፍጻሜ (ክፍል አንድ)
ስለ ባውንደሪ ማመን የማይገባችሁ አፈታሪኮች Dr. Eyob Mamo
Просмотров 4,7 тыс.2 года назад
ስለ ባውንደሪ ማመን የማይገባችሁ አፈታሪኮች Dr. Eyob Mamo

Комментарии

  • @tg-wf7sy
    @tg-wf7sy День назад

    አመሰግናለሁ ዶክተር

  • @user-yi7yr2ur4g
    @user-yi7yr2ur4g 5 дней назад

    አመሰግናለሁ ዶክተር 🙏🏾🙏🏾

  • @user-yi7yr2ur4g
    @user-yi7yr2ur4g 5 дней назад

    የሚገርም ነዉ ከግማሽ ጥያቄዎች በላይ እኔ ጋር ያለ ችግር ነዉ

  • @sileshipeace3252
    @sileshipeace3252 6 дней назад

    Thanks Dr. God bless u.

  • @Genetshiferaw-ij5nj
    @Genetshiferaw-ij5nj 8 дней назад

    3ተኝው ላይ ተገኘው 😊

  • @Genetshiferaw-ij5nj
    @Genetshiferaw-ij5nj 8 дней назад

    ደ/ር እዮባ በባውንደሪ አሪፍነኝ ከልጅነቴም መልካም ነገር አለኝ ሳይገባኝ ቢሆን ተባረክልኝ❤

  • @user-nl1nq5tg2r
    @user-nl1nq5tg2r 9 дней назад

    ኧረ አዋ

  • @user-bp2zo9fi6h
    @user-bp2zo9fi6h 9 дней назад

    I live my entire life for others…..,still I am unable to escape from this personality🥺

  • @habibawal
    @habibawal 10 дней назад

    ያንተን ትምህርት የዛሬው 2 አመት ገደማ ጀምሬ ብሆን

  • @user-sj3qw5xf5b
    @user-sj3qw5xf5b 11 дней назад

    dr betam amesegnalehu🙏🙏🙏

  • @WengelKebede
    @WengelKebede 12 дней назад

    እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ Dr❤

  • @gelatch24
    @gelatch24 14 дней назад

    እኔን ገብተህ አንድ አንተ ይህን ምታነብ ሳብስክራይብ ብታደርገኝስ (ብታደርጊኝስ)❤

  • @user-xw6vv1sw1x
    @user-xw6vv1sw1x 16 дней назад

    ❤❤እናመሰግናለን እድሜና ጤና አላህ ይስጥህ አላህ ሂድያ ይስጥህ

  • @user-xw6vv1sw1x
    @user-xw6vv1sw1x 17 дней назад

    እናመሰግናለን ዶክተር ❤

  • @africakoo7515
    @africakoo7515 17 дней назад

    Belijnet new yetewawekut kemtshafochik gar,, ke bible kexilo degagme yanbebkut yanten metsfoch new tebarek

  • @WengelKebede
    @WengelKebede 17 дней назад

    እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ Dr❤

  • @user-xw6vv1sw1x
    @user-xw6vv1sw1x 17 дней назад

    ኑርልን ዶክተር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @tsedeketirfe7474
    @tsedeketirfe7474 20 дней назад

    Thank you...brother

  • @user-tk4um1yw9n
    @user-tk4um1yw9n 20 дней назад

    Doctor respect 🥰🙏

  • @abysiniamedia1335
    @abysiniamedia1335 20 дней назад

    ከመፅሃፈ ቅዱስ አንፃር ሲታይ ሰዉ ማስደሰት ጥሩ ነዉ። ህጋዊ የሆነ ከሆነ።

  • @FshaMahari
    @FshaMahari 21 день назад

    አመሰግናለው

  • @TeklayTesfay-h7t
    @TeklayTesfay-h7t 21 день назад

    Great presentation

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 22 дня назад

    አመሰግናለሁ ዶ/ር ግሩም ት/ት ነው

    • @lightupgeneration1
      @lightupgeneration1 17 дней назад

      🔴የምስራች አለን !!ጤና ይስጥልኝ ከላይት አፕ ጀነሬሽን ጌትነት ነኝ ነሐሴ 19 8:00 ላይ ዶ/ር እዮብ ማሞ ስለ ራዕይ ስልጠና እና (khilx) ዮናስ ሞህ የህይወት ተሞክሮ ያካፍሉናል በዚህ ኤቨንት ላይ እንዲገኙ ጋብዘናል ጀሞ 1 ሆፕ ዩንቨርስትይ ግቢ ውስጥ የትኛውን ቦታ እንያዝልዎ? ከፊት?? በዚህ ስልክ አሁን ይደውሉ !! 0976679668/ 0973934937.

  • @JosiiiBirhanu
    @JosiiiBirhanu 22 дня назад

    You are doing your best for my success.it means alot for me.thanks keep it up

  • @deginetkabiso6361
    @deginetkabiso6361 23 дня назад

    Doctor ka lijenate ya anetane Matafi anabi Nabara wow migarem know qalochi baxami lalawuxi ya miyanasa nifase know. Gata kafe yadirge

  • @awettekle1057
    @awettekle1057 23 дня назад

    thank u doctor

  • @dawitmekonnen-t2c
    @dawitmekonnen-t2c 23 дня назад

    ዶ/ር እዮብ እንደ ሀገር ላበረከትከ ው እና ለምታበረክተው ባርኔጣችንን እናነሳለን... 🙏🙏🙏

  • @usmanmustofaousman
    @usmanmustofaousman 23 дня назад

    thanks doc.

  • @user-eq6to1rg7c
    @user-eq6to1rg7c 25 дней назад

    Thank you for Sharing 🙏🙏🙏

  • @dawitmekonnen-t2c
    @dawitmekonnen-t2c 26 дней назад

    Dr./pastor I am watching you repetative time!!!🙏🙏🙏

  • @dawitmekonnen-t2c
    @dawitmekonnen-t2c 26 дней назад

    Pastor/Dr. A lot learn from you within minutes!!!🙏🙏🙏

  • @legessechemir3383
    @legessechemir3383 28 дней назад

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @afomiaafomias4950
    @afomiaafomias4950 28 дней назад

    ❤❤❤

  • @AbrehetBerhe-jx9wy
    @AbrehetBerhe-jx9wy 29 дней назад

    ቡዙ ጥያቄ ኣለኝ

  • @DELLINATUBE
    @DELLINATUBE Месяц назад

    እናመስግናለን ወንድማችን (ኣባታችን/የጭንቅላት/)

  • @MekidesDiress
    @MekidesDiress Месяц назад

    Selam selam Ke fb weda tg keza RUclips methu wawww amazing idea gn selam belhe betejemer elalhu

  • @biniamabera8324
    @biniamabera8324 Месяц назад

    አመሰግንሃለሁ!

  • @millionyoseph4820
    @millionyoseph4820 Месяц назад

    Doctor you showed me my vision clearly so thank you so much

  • @millionyoseph4820
    @millionyoseph4820 Месяц назад

    Best explanation Dr. Thank you

  • @Ethiopia-Addis-Ababa
    @Ethiopia-Addis-Ababa Месяц назад

    GOD BLESS YOU DOCTOR!

  • @FiraolKasahun-v3e
    @FiraolKasahun-v3e Месяц назад

    Wow amazing

  • @user-dr1pi9yq7r
    @user-dr1pi9yq7r Месяц назад

    እናመሰግናለን

  • @user-dr1pi9yq7r
    @user-dr1pi9yq7r Месяц назад

    እመቤቴን እኔ ሁሉንም ነኝ ለራሴ. ግን ምንም አይደለሁ😢😢😢😢

  • @binttigrai3694
    @binttigrai3694 Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @user-nc9sp7sw8l
    @user-nc9sp7sw8l Месяц назад

    አመሰግናለው ዶክተር ቆንጆ ሃሳብ ነው🙏🙏

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Месяц назад

    አሁን ይለሁበት ሁኔታ ናው ሁሌ ለሰው ጉንብ ቀና ሰል ከአሁን በሗላ ለማንም አላጎበድድም

  • @EskinderEshetu-h3r
    @EskinderEshetu-h3r Месяц назад

    Exactly doctor

  • @AUTOMEAREG
    @AUTOMEAREG Месяц назад

    betam amesgnalew semtseten mker d.r

  • @eshetukoteofficial7091
    @eshetukoteofficial7091 Месяц назад

    ዶክተር በጣም ተጠቅሜበታለሁ በርታ

  • @felekegebreamanuel
    @felekegebreamanuel Месяц назад

    Thai good idea